ወለህ ደብረገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ነቅ-ሕይወት የአብነት ትምህርት ቤት
በዚህ ክፍል የዚህን አብነት ትምህርት ቤት እንቅስቃሴ የሚያሳዩ መጣጥፎችንና ፎቶዎችን እናጋራለን። በዚህ አብነት ትምህርት ቤት በርካታ ስራዎች የተሰሩ ዚሆን፣ በየጊዜው ወንድሞች ያጋሩንን እናካፍላችኋለን።
- Details
- Written by: ዳንኤል ሽፈራው
- Hits: 440
ጤና ይስጥልኝ የነቅዐ ህይወት ጉባኤ ቤት ቤተሰቦች
ጉባኤ ቤቱ ቃለ ወንጌልን ከማስፋፋት አኳያ ከያዘው አላማ ጋር ተያይዞ በትምህርት ቤቱ ቅጽር ጊቢ ውስጥ የንዋየ ቅድሳት(መጻሕፍት) መሸጫ እየገነባ ይገኛል። ለእዚህም ሥራ ማጠናቀቂያ ባለ 32 ጌጅ 28 የጣርያ ቆርቆሮ አስፈልጎታል ። የአንዱ ዋጋ 650 ብር ነው። ስለእዚህ የተባለውን ወጪ ሸፍነን ስራውን ለማስጀመር ብንተባበር!!!
Write comment (1 Comment)- Details
- Written by: ባርያው
- Hits: 2170
=> ቀን:- 05-11-2013 ዓ.ም
=> ቦታ:- ነቅዐ ሕይወት(ወለህ ጉባኤ ቤት)
=> መርሀግብር:- የመንፋሳዊ ተቋማት ነባራዊ ህይወትና ልምድ ልውውጥ።
ጠያቂ:- መ/ር ያሬድ
ተጠያቂ(ልምድ አካፋይ):- ዲ/ን ኢሳይያስ
፩:- የዘመናዊው ሥነ-መለኮት አስተምህሮና የሥርዓት እንዲሁም የትሕርምት ሕይወት ምን ይመስላል?
Write comment (2 Comments)- Details
- Written by: ዳንኤል ሽፈራው
- Hits: 451
ጤና ይስጥልን የነቅዐ ህይወት ቤተሰቦች
ለጉባኤ ቤቱ ቤተመጻሕፍት ለማሰባሰብ ከአቀድነው 108 መጻህፍት ውስጥ አንድ ወንድማችን 15 ተጨማሪ መጻሕፍት አበርክቷል ። እስከአሁን 97 መጻህፍት ማሰባሰብ የተቻለ ሲሆን በጉባኤ ቤቱ መምህር በኩል 7 መጻሕፍት ተሰብስቧል።አንድ እህታችንም ሦስተ መጻሕፍት ለግሰዋል። ወላዲተ-አምላክ በምግባር በሃይማኖት ታጽናልን!!!
Write comment (1 Comment)- Details
- Written by: ዳንኤል ሽፈራው
- Hits: 443
እንደምን አላችሁ?
ተመልሼ የነበረውን ሪፖርት ይዤ መጣሁ ከእንግዶች ጋር ሁኜ ነው ያዘገየሁት ይቅርታ እናንተም ይቅርታ እንደምታረጉልኝ አምናለሁ!!!
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላክ አሜን!
ሪፖርት ዘወለህ ነቅዐ ሕይወት🌲
- Details
- Written by: ዳንኤል ሽፈራው
- Hits: 453
ጤና ይስጥልን የነቅዐ ህይወት ቤተሰቦች
ለጉባኤ ቤቱ ቤተመጻሕፍት ለማሰባሰብ ከአቀድነው 108 መጻህፍት ውስጥ አንድ የእግዚአብሔር ሰው የሆነ ወንድማችን 60 መጻሕፍት አበርክቷል ። ወላዲተ-አምላክ በምግባር በሃይማኖት ታጽናልን!!!
Write comment (1 Comment)- Details
- Written by: አሸናፊ ሰጠ
- Hits: 506
ሩቅ ላላችሁ አባቶች እናቶች ወንድሞችና እህቶች
የወለህ(ነቅዐ ሕይወት) መጽሐፍት ትርጓሜ ሁለተኛ አመት የምስረታና ዝግጅት(መርሀግብር) እንደ ቀጠለ ነው ያለውን ሪፖርት በዚህ ገጽ እስክጽፍላችሁ እስካሁን ይህን ይመስላል።
ቸር ያውለን!
Write comment (5 Comments)- Details
- Written by: ዳንኤል ሽፈራው
- Hits: 459
ጤና ይስጥልን ቤተሰቦቻችን
ዛሬ ሰኔ ፲፯ ጉባኤ ቤታችን የተመሰረተበት ሁለተኛ ዓመት ነው። እስከአሁን ስለትጓዘው ጉዞ ከጉባኤ ቤቱ ዘገባ እንጠብቃለን። ይህንን ምስረታ በማስመልከት ለቤተ-መጻሕፍቱ ማጠናከሪያ የሚሆን ለአንድ ወር የሚቆይ የመጻሕፍት ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ዛሬ ተጀምሯል።
- Details
- Written by: አቤላክ ባኮስ
- Hits: 463
ተወዳጆች ሆይ እንደምን አላችሁ?
ይህ የምታዩት ፎቶና ቪድዮ የወለህ ነቅዐ ሕይወት ጉባኤ ቤት ደቀመዛሙርት በአንዳንድ ክፍተት ምክንያት ባለመሳካቱ እስከ አሁን በጉጉት ሲጠበቅ በነበረው ላይብረሪ ውስጥ ከእናንተው የተበረከቱ ከ300 በላይ የሚሆኑ ቅዱሳት መጻሕፍት ገብተው በዛሬው ዕለት (2013 ዓ.ም መጋቢት 5 ቀን)
Write comment (0 Comments)- Details
- Written by: አቤላክ ባኮስ
- Hits: 390
የደቀ መዛሙርቱ ሽንብራ ዛሬ እየተወቃ ነው በረከቱን መስጠት ግን የቸሩ እግዚአብሔር ነው፡፡
Write comment (0 Comments)