የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ ስለእኛ ጸልዩ!( ፩ ተሰሎ ፭÷ ፳፭ )
በዚህ ገጽ ላይ፤ እግዚአብሔር ጸጋውን ያበዛላችው የተለያዩ አባቶች ያስተማሯቸውን ስብከቶች በረድፍ በረድፍ በማድረግ እናጋራለን።
ስብከቶቹ አውደ ምህረት ላይ የተቀረጹ በመሆናቸው ፤ ላለባቸው የድምጽ ጥራት መጓደል ይቅርታ እንጠይቃለን።
- Details
- Hits: 778
ሉቃስ ወንጌል ም። 18 ቁ። 1 __6
ከዚህ ኃይለቃል በመነሳት ቀሲስ ሕብረት የሺጥላ፣ በስብከታቸው ከዚህ በታች ያሉትን እና ሌሎች ጥያቄዎችን ያብራራሉ፤ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (link ) በመጫን ስብከቱን ያድምጡ።
1ሳይታክቱ ዘወትር ሊጸልዩ እንዲገባቸው የሚል ምሳሌ ነገራቸው፤ 2እንዲህ ሲል፤ “በአንዲት ከተማ እግዚአብሔርን የማይፈራ ሰውንም የማያፍር አንድ ዳኛ ነበረ። 3በዚያችው ከተማ አንዲት መበለት ነበረች፤ ወደ እርሱም እየመጣች፣ ‘ከባላጋራዬ ፍረድልኝ’ ትለው ነበር።
Write comment (1 Comment)- Details
- Hits: 416
ማቴዎስወንጌል ም. 4 ቁ - 1
ከዚህ ኃይለቃል በመነሳት ቀሲስ ሕብረት የሺጥላ፣ በስብከታቸው ከዚህ በታች ያሉትን እና ሌሎች ጥያቄዎችን ያብራራሉ፤ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (link ) በመጫን ስብከቱን ያድምጡ።
ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥ 2 አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ። 3 ፈታኝም ቀርቦ። የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፥ እነዚህ ድንጋዮች እንጀራ እንዲሆኑ በል አለው። 4 እርሱም መልሶ። ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው። ማቴዎስወንጌል ም. 4 ቁ - 1
Write comment (0 Comments)- Details
- Hits: 485
ቀሲስ ሕብረት የሺጥላ፣ በስብከታቸው ከዚህ በታች ያሉትን እና ሌሎች ጥያቄዎችን ያብራራሉ፤ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (link ) በመጫን ስብከቱን ያድምጡ።
- የመላእክት አፈጣጠር
- የመላእክት ቁጥር ሰንት ነው?
- መላእክት ሰራቸው ምንድን ነው ?
- ማማለድ ምን ማለት ነው
- Details
- Hits: 565
(ኦሪት ዘፍጥረት ም.22 ቁ. 1.)
ቀሲስ ሕብረት የሺጥላ፣ በስብከታቸው ከዚህ በታች ያሉትን እና ሌሎች ጥያቄዎችን ያብራራሉ፤ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (link ) በመጫን ስብከቱን ያድምጡ።
ከነዚህ ነገሮች ቦኃላ እግዚአብሔር አብርሃምን ፈተነው። እንዲህም አለው። አብርሃም ሆይ። አብርሃምም፣ እንሆ አለሁ አለ። የምትወደውን አንድ ልጅህን ይሥሀቅን ይዘህ ወደሞርያም ምድር ኺድ እኔም በምነግርህ ባንድ ተራራ ላይ በዚያ ምሥዋዕት አድርገህ ሠዋው አለ። አብርሃምም በማለዳ ተነሥቶ አህያውን ጫነ፣ ሁለቱንም ሎሌዎቹንና ልጁን ይስሐቅን ከርሱ ጋር ወሰደ፣ እንጨትንም ለመሥዋዕት ሰነጠቀ ተነስቶም እግዚአብሔር ወዳለው ቦታ ሄደ። (ኦሪት ዘፍጥረት ም.22 ቁ. 1.)
Write comment (0 Comments)- Details
- Hits: 400
"እንሆ የእህትሽ የሰዶም ኀጢአት ይህ ነበረ። ትዕቢት ፣ እንጀራን መጥገብ ፣ መዝለልና ሥራ ምፍታት በርሷና በሴቶች ልጆቿ ነበረ ፣ የችግረኛውንና የድሃውንም እጅ አላጸናችም። " ሕዝቃኤል 16 ቁጥር 42
ቀሲስ ሕብረት የሺጥላ፣ ከዚህ ኃይለቃል በመነሳት፣ በስብከታቸው ከዚህ በታች ያሉትን እና ሌሎች ጥያቄዎችን ያብራራሉ፤ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (link ) በመጫን ስብከቱን ያድምጡ።
1። የሰዶም ኀጢአት ምን ነበር ?
Write comment (0 Comments)