"እንሆ የእህትሽ የሰዶም ኀጢአት ይህ ነበረ። ትዕቢት ፣ እንጀራን መጥገብ ፣ መዝለልና ሥራ ምፍታት በርሷና በሴቶች ልጆቿ ነበረ ፣ የችግረኛውንና የድሃውንም እጅ አላጸናችም። " ሕዝቃኤል 16 ቁጥር 42
ቀሲስ ሕብረት የሺጥላ፣ ከዚህ ኃይለቃል በመነሳት፣ በስብከታቸው ከዚህ በታች ያሉትን እና ሌሎች ጥያቄዎችን ያብራራሉ፤ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (link ) በመጫን ስብከቱን ያድምጡ።
1። የሰዶም ኀጢአት ምን ነበር ?
2. ትእቢት በምን ይገለጣል ?
3. አባቶች " ነጭ ለባሽ ትህትና የለውም" ይላሉ. ምን ለማለት ነው።
4። "ምን አይነት ሥራ ነው መስራት ያለብኝ። ለኔ የማይመጥነን ሥራ ምንድነው?
5. እዚህ ጉባኤ ላይ ታናሽ (ከሁሉ የሚያንስ ) ማን ነው ብንባል መልሳችን ምንድን ነው ? እንዴት?
Comments powered by CComment