ተወዳጆች ሆይ እንደምን አላችሁ?

ይህ የምታዩት ፎቶና ቪድዮ የወለህ ነቅዐ ሕይወት ጉባኤ ቤት ደቀመዛሙርት በአንዳንድ ክፍተት ምክንያት  ባለመሳካቱ እስከ አሁን በጉጉት ሲጠበቅ በነበረው ላይብረሪ ውስጥ ከእናንተው የተበረከቱ ከ300 በላይ የሚሆኑ ቅዱሳት መጻሕፍት ገብተው በዛሬው ዕለት (2013 ዓ.ም መጋቢት 5 ቀን)

የደቀ መዛሙርትን አእምሮ እግዚአብሔር ከኑፋቄና ከክፉ ፍልስፍና ይጠብቅ ዘንድ የንባብ መርሐ ግብሩ በጸሎተ ማርያም ተጀምሯል፡፡ 
የሚቀሩ 
የጥበብ!

የፍልስፍና!
የታሪክ!
የገድል!
የሐተታ!
በጥቅሉ የዓለምን ርዕዮት ሊያሳዩ የሚችሉ ለመጻሕፍት ቤት ይሆናሉ የምትሉትን ሁሉ ማበርከት የምትፈልጉ ምዕመናን የመስጠት በሩ ክፍት መሆኑን ልንገልጽ እንወዳለን፡፡
መልካም

Comments powered by CComment