ጤና ይስጥልን የነቅዐ ህይወት ቤተሰቦች
ለጉባኤ ቤቱ ቤተመጻሕፍት ለማሰባሰብ ከአቀድነው 108 መጻህፍት ውስጥ አንድ ወንድማችን 15 ተጨማሪ መጻሕፍት አበርክቷል ። እስከአሁን 97 መጻህፍት ማሰባሰብ የተቻለ ሲሆን በጉባኤ ቤቱ መምህር በኩል 7 መጻሕፍት ተሰብስቧል።አንድ እህታችንም ሦስተ መጻሕፍት ለግሰዋል። ወላዲተ-አምላክ በምግባር በሃይማኖት ታጽናልን!!!
ጤና ይስጥልን የነቅዐ ህይወት ቤተሰቦች
ለጉባኤ ቤቱ ቤተመጻሕፍት ለማሰባሰብ ከአቀድነው 108 መጻህፍት ውስጥ አንድ ወንድማችን 15 ተጨማሪ መጻሕፍት አበርክቷል ። እስከአሁን 97 መጻህፍት ማሰባሰብ የተቻለ ሲሆን በጉባኤ ቤቱ መምህር በኩል 7 መጻሕፍት ተሰብስቧል።አንድ እህታችንም ሦስተ መጻሕፍት ለግሰዋል። ወላዲተ-አምላክ በምግባር በሃይማኖት ታጽናልን!!!
ሉቃስ ወንጌል ም። 18 ቁ። 1 __6
1ሳይታክቱ ዘወትር ሊጸልዩ እንዲገባቸው የሚል ምሳሌ ነገራቸው፤ 2እንዲህ ሲል፤ “በአንዲት ከተማ እግዚአብሔርን የማይፈራ ሰውንም የማያፍር አንድ ዳኛ ነበረ። 3በዚያችው ከተማ አንዲት መበለት ነበረች፤ ወደ እርሱም እየመጣች፣ ‘ከባላጋራዬ ፍረድልኝ’ ትለው ነበር። 4 አያሌ ቀንም አልወደደም ፤ ከዚህ በኋላ ግን በልቡ፤ ‘ምንም እግዚአብሔርን ባልፈራ፣ ሰውንም ባላፍር፣ 5ይህች መበለት ስለምታደክመኝ፣ ሁልጊዜም እየመጣች እንዳታውከኝ እፈርድላታለሁ አለ።’ 6ጌታም አለ፤ “ዓመፀኛው ዳኛ
...ቀሲስ ሕብረት የሺጥላ፣ በስብከታቸው ከዚህ በታች ያሉትን እና ሌሎች ጥያቄዎችን ያብራራሉ፤ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (link ) በመጫን ስብከቱን ያድምጡ።
(ኦሪት ዘፍጥረት ም.22 ቁ. 1.)
ከነዚህ ነገሮች ቦኃላ እግዚአብሔር አብርሃምን ፈተነው። እንዲህም አለው። አብርሃም ሆይ። አብርሃምም፣ እንሆ አለሁ አለ። የምትወደውን አንድ ልጅህን ይሥሀቅን ይዘህ ወደሞርያም ምድር ኺድ እኔም በምነግርህ ባንድ ተራራ ላይ በዚያ ምሥዋዕት አድርገህ ሠዋው አለ። አብርሃምም በማለዳ ተነሥቶ አህያውን ጫነ፣ ሁለቱንም ሎሌዎቹንና ልጁን ይስሐቅን ከርሱ ጋር ወሰደ፣ እንጨትንም ለመሥዋዕት ሰነጠቀ ተነስቶም እግዚአብሔር ወዳለው ቦታ ሄደ። (ኦሪት ዘፍጥረት ም.22 ቁ. 1.)
ከዚህ ኃይለቃል
...ማቴዎስወንጌል ም. 4 ቁ - 1
ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥ 2 አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ። 3 ፈታኝም ቀርቦ። የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፥ እነዚህ ድንጋዮች እንጀራ እንዲሆኑ በል አለው። 4 እርሱም መልሶ። ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው። ማቴዎስወንጌል ም. 4 ቁ - 1
ከዚህ ኃይለቃል በመነሳት ቀሲስ ሕብረት
..."እንሆ የእህትሽ የሰዶም ኀጢአት ይህ ነበረ። ትዕቢት ፣ እንጀራን መጥገብ ፣ መዝለልና ሥራ ምፍታት በርሷና በሴቶች ልጆቿ ነበረ ፣ የችግረኛውንና የድሃውንም እጅ አላጸናችም። " ሕዝቃኤል 16 ቁጥር 42
ቀሲስሕብረትየሺጥላ፣ ከዚህ ኃይለቃል በመነሳት፣በስብከታቸውከዚህበታችያሉትንእናሌሎችጥያቄዎችን
...
Comments powered by CComment