- Details
- Written by: እንዳለ ተረፈ
- Hits: 578
ወደምስራቅ ተመልከቱ
በቅዳሴ መሀል ወደ ምስራቅ ተመልከቱ ሲባል ምን እናስተውል?
አብያተ ክርስቲያናት የሚገነቡት ፊታቸውን ወደ ምሥራቅ አዙረው ነው፡፡እኛም የምንጸልየው ፊታችንን ወደ ምሥራቅ አዙረን ነው፡፡ምክንያቱም ምሥራቅ ለኛ ብዙ ክስተቶችን ያስታውሰናል ፡፡ምሥራቅ በእግዚአብሔር ዘንድ የተመረጠ ሆኖ እናገኘዋለን ፡፡ስለዚህ እኛም ለምሥራቅ አስፈላጊውን ክብር መስጠት ይገባናልና ወደ ምሥራቅ ተመልከቱ ብሎ ዲያቆኑ በቅዳሴ መሀል ያነቃናል፡፡ምክንያቱም
- Details
- Written by: እንዳለ ተረፈ
- Hits: 553
የመስቀል ክብር
የኦርቶዶክስና የፕሮቴስታንት የልዩነት ነጥብ የኦርቶዶክስ ኃይማኖት ለመስቀል የምትሰጠው ክብር ነው፡፡ፕሮቴስታንቶች ከጸሎት በፊት ወይንም በኋላ በስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በማለት በመስቀል አምሳያ (በትእምርተ መስቀል )አያማትቡም ሰዎችን ወይም አልባሳትን ለመባረክ መስቀልን አይጠቀሙም፡፡ ፕሮቴስታንቶች መስቀልን በልባችን አናመልካለን ይላሉ ፡፡እሰከ ቅርብ ጊዜም ድረስ በቤተ ክርስቲያናቸው ላይ መስቀል አያደርጉም ነበር፤ብዙዎቹ ማተብ አያስሩም ፤አንዳቸውም በእጃቸው መስቀል አይዙም፡፡ የመስቀልን በዓል አያከብሩም በተጨማሪም እየዘመሩና እያመሰገኑ መስቀል ይዘው አይሰለፉም መስቀል አይሳለሙም በመስቀልም ቡራኬ አይቀበሉም ፡፡ ኦርቶዶክስ ለምን ይህን ሁሉ ክብር ለመስቀል እንደሰጠች ለመግለጽ እንሞክራለን ፤በተጨማሪም ማማተብ ጠቃሚ አስፈላጊና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምሕርት መሆኑን እናያለን፡፡
Subcategories
ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስ/ት/ቤት
ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ትምህርት ተመራቂዎች ገጽ
በዚህ ክፍል በተለያዩ አመታት ከአንጋፋው የገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ትምህርት ቤት የተመረቁ ወንድምና እህቶች የሚማማሩበት ነው።
አስተዋጾ ለማድረግ የሚፈልግና እግዚአብሔር ጸጋውን የሰጣችሁ ወንድሞች፣ "Create an acount" የሚለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገበና በቀጥታ ጽሁፎችን ማጋራት ተችላላችሁ።